- Animation •
- Inspirational •
- ስብከት
ታቦተ ኖኅ
ብሩህ የሚያደርግ አማናዊ መጓጓዣ ነው ፈጥነው ይሻፈሩ በመርከቧ
👉ለምን "ታቦተ ኖኅ"⁉️"ወተዘከሮ እግዚአብሔር ለኖኅ።" እግዚአብሔርም ኖኅን አሰበው (ዘፍ. 8፥1)"ታቦተ ኖኅ" ብዬ የዩቱብ ቻናሌንና የሚዲያ ገጾቼን የሰየምኩት በአጋጣሚ ወይም ለውበት ብቻ አይደለም። የኖኅ መርከብ በመጽሐፍ ቅዱስ የድኅነት፣ የተስፋ፣ የመጠለያ፣ የትዕግሥትና የእግዚአብሔር ምሕረት ምልክት ናት። በዘመነ ጥፋት የሰው ልጅ ኃጢአትና ዓመፅ በምድር ላይ በበዛ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ለዓለም የድኅነት በር አዘጋጀ፤ ይህም የኖኅ መርከብ ነበረች።"ኖኅም እግዚአብሔር... Read More

